Pages

Sunday, August 17, 2014

ሰበር ዜና ኦህዴድ ውስት ከፍተኛ ውጥረት ነግሶል።


ሰበር ዜና  ኦህዴድ ውስት ከፍተኛ ውጥረት ነግሶል።

ከተመሰረተ፡ ከ ፪፫ ኅመት፡ በላይ የሆነው የኦሮሞ ሕዝብ ዲሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦህዴድ)ማዕከላዊ ኮሜቴ ውስጥ ከፍተኛ ውጥርት ነግሶል። ከአዲስ አበባ ማስተር ፕላን አና ከኦሮሞ ተማሪዎች የመብት ጥያቄ ጋር በተገናኘ አንዳንድ ከፍተኛ አመራርች ከ ኦህዴድ አባልነታችው ተስርዘዋል ። የተማሪዎችን አንቅስቃሴ ደግፍችዋል የኦሮሞ አርነት ግንባር ጋር ግንኙነት አላቹ ተብለው ከድርጅቱ ከተስናበቱ መሀከል አቶ ጌታቸው አሊ አና አብዶ ቀና ይገኙበታል። ከዚህ በፊት አንደሚታወቀው በዚው ተማሪዎች ዓመዽ ጋር በተገናኝ የአድስ አበባ መስተዳድር ከንቲባ አቶ ዲሪባ ኩማ አና የተውካያች ምክር ቤት አፈ ጉባዪ አባዱላ ገመዳ የመጓጓዣ ሰነደቸዉ መቀማቱ ይታወቃል።

No comments:

Post a Comment