Pages

Monday, June 8, 2015

Barataa Waggaa 3ffaa Yuuniversitii Bulee Horaa Kan Ta’e Sabboontichi Darajjee Goobanaa FDG Qindeessite Jedhamuun Rasaasa Poolisoota Wayyaaneen Wareegame

.

Waxabajjii 08,2015 Gabaasa Qeerroo Bulee Horaa 
Oromo oromiaGaafa Caamsaa 24,2015 Fincila Diddaaa gabrummaa Yuuniverstii Bulee Horaa keessatti ka’een wal qabatee baratoota Oromoo irratti loltoota Wayyaaneen dhukaasi banamuun kan yaadatamu dha. Haala kanaan barattaan Oromoo ganna 3ffaa Yuuniverstii  Bulee Horaa irraa baratu barattoota Oromoo adda durummaan fincilaaf qindeessiteetta jedhamee adamfamuun rasaasa Wayyaaneen yeroo rukutamu iyyaa fi diddaan barattootaa waan itti hammaateef jecha loltooti barataa rasaasaan rukutan achitti gatanii deeman,haala kanaan gootichi barataan Darajjee Goobanaa gargaarsa barattootaan Hosptala Xiqur Ambessaatti  ergamee osoo waldhaanamuu Waxabajjii 05,2015 lubbuun isaa uummata Oromoof jecha wareega qaalii kaffaltee jirti.
Barataa Darajjee Goobanaan godina Wallaggaa Horroo Guduruu aanaa Jaardagaa Jaartee jedhamutti kan dhalatee guddate ta’uu fi amal qabeessaa fi qaroo ilma Oromoo akka ta’e barattooti Yuuniverstii Bulee Horaa dubbatu.

Monday, June 1, 2015

Guard killed as Ethiopian fighters storm border post


By Liban Golicha and Ali Abdi
Updated Sunday, May 31st 2015
A Kenyan guard was killed and Moyale District Hospital stormed when Ethiopian forces and members of the Oromo Liberation Front (OLF) exchanged fire at the border point near the Meteorological Department at 1a.m. yesterday.
Moyale OCPD Thomas Atuti identified the deceased as Boru Huka, a 55-year-old guard at Full Gospel Primary School.
The national government immediately said the OLF militia group was not in Kenya.
Marsabit County Commissioner Peter Thuku later said, “The Ethiopian fighters were in Illeret and at Sololo and Moyale on several occasions. I have relayed the message to the headquarters. This problem will be dealt with from Nairobi, but there is a real concern about forces crossing into our country.”
According to Abduba Wapo, Huka’s colleague, shortly after the gun fight that lasted hours, armed men in uniform rushed into the school.
“I hid behind the gate. They broke the fence and grabbed Huka then shot him several times in front of the school gate,” Abduba told The Standard on Sunday at the scene before recording a statement at Moyale Police Station. He said some attackers spoke Oromo.
At about 3a.m., the same uniformed men stormed Moyale District Hospital and harassed patients and staff.
The heavily armed men are said to have gone through the wards brandishing firearms. They could have been looking for injured Ethiopian rivals.
“I saw about seven men armed with rifles enter the maternity ward and harass patients,” Nuria Kasa, a nursing officer, said.
“When I asked the watchman what was happening, he said the group had broken the gate and marched into the hospital.”
The group left bullet holes in the nurses’ quarters.
Moyale DCIO Ayub Bakari said he had collected several cartridges from the scene and within the hospital compound.
Area Deputy County Commissioner John Cheruiyot said investigation is ongoing and they will release full details of the incident later in the day.
The incident came four days after Ethiopian security personnel allegedly disarmed a Kenyan police reservist in Uran Lataka, about 100km from Moyale Town.
Bakari said a rifle and 60 bullets were lost in the Tuesday incident. Ethiopians had also invaded Illeret ten days ago and two days later marched into Uran in Sololo District of Moyale Sub-county.
Source: Standard

Tuesday, April 28, 2015

አምባገነንነት እና የይስሙላ ምርጫ


አምባገነንነት እና የይስሙላ ምርጫ



ከልለው ኡርጋ
በአፍሪካ ሀጉር ታሪክ ውስጥ አምባገነን መንግስታት በምርጫ ሥልጣን የማያስተላልፉበት እና የማይለቁበት ሁኔታ ነው ያለው። ይሁን እንጂ በ 1994 በጎረቤታችን ኬንያ አሁን ደግሞ በ 2007 በናይጂሪያ በተካሄደው ምርጫ የሕዝብ ድምፅ ያሽነፈበት እና ጨቆኖች ሥልጣናቸውን ለተከታዬቻቸው በሰላማዊ መንገድ ያስተላለፉበትን ለአብነት ያህል እንደ ምሳሌ ማንሳት ከተቻለ ነው እንጂ በተቀርው ግዚያት ግጭት የተስተናገደበት ፣ የብዙሀንን ሕይውት መሰዋትነት ያስከፈለ እና የሚያስከፍል ነው የአፍሪካ ገዢ መንግስታትን የመተካቱ ተግባር ። በኢትዬጵያ ገዥው አምባገነኑ የወያኔ መንግስት ሥልጣን ከተቆናጠጠበት 1983 ዓ.ም ጀምሮ የአሁኑን የፊታችንን የግንቦት ወር 2007 ዓ.ም ጨምሮ በሀገሪቷ ውስጥ የይስሙላ ሀገር አቀፍ ምርጫ ሲካሄድ ይህ ለ 5ኛ ግዚ መሆኑ ነው። ይሁን እንጂ በነዚህ ባለፉት ግዚያት ውስጥ ለአንድ ግዚም ያህል ሰላማዊ፣ፍታዊ እና ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ተካሄዶ አያውቅም። ከተካሄዱት ምርጫዋች አንፃር እና ከሀገሪቷ ተጨባጭ ተመክሮ በመነሳት የወያኔን መንግስት በዲሞክራሲያዊ ምርጫ ይለወጣል ብሎ ማሰብ እጅግ ያስቸግራል። ይሁን እንጂ ላለፉት 24 ዓመታት በሞኖፖል በተቆጣጠሩት የመገናኛ ብዙሀን ሰብአዊ እና ዲሞክራሲያዊ መብት የሚጠብቅባት እና ፍትሀዊ ምርጫ እንደሚካሄድባት ሀገር አደርገው የገዢው ፓርቲ ፖለቲከኞች ዓለም አቀፍ ማህበረሰቡን ሲደሰኩሩ ይደመጣሉ። ምንም እንኳን ሀገሪቷ በአንድ ፓርቲ መዳፍ ሥር ያለች እና ሰብአዊ እና ዲሞክራሲያዊ መብቶች የሚጣሱባት፣ ዜጎች እስር፣ ግድያ፣ ስደት እና መፍናቀል የቀን ተቀን ድርጊት መሆኑን ልቦናቸው የሚያውቀው ነገር እየሆነ ከሕዝብ ይልቅ የግል ጥቅማቸውን የሚያሳድዱ አካሎች ስለሆኑ የአስመሳይ ተግባራቸውን ገፍተውበት ይስተዋላሉ።
በመላ ሀገሪቷ ውስጥ በሽዎች የሚቆጠሩ ሕዝብ በተለይም የኦሮሞ ሕዝብ በሚታሰሩበት፣ በሚገደሉበት፣ በሚፈናቀሉበት፣ በሚሰደዱበት፣ በአደባባይ በሚሰቀሉበት እና ሀሳባቸውን እንኳን በነፃነት በማይገልፁበት፣ ከምርጫ ጋር በተገናኝ ብዙዎች ደብዛቸው በጠፋበት፣ ሲኦል በሆነበት ሀገር ውስጥ ሁኔታውን ሳያውቁት ቀርተው ሳይሆን አይደለም ። በቅርቡ የአሜሪካ ምክትል የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ዊንዲ ሽርማን ”በሀገሪቷ የሚካሄደው ምርጫ ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ እና የወያኔ መንግስትም በዲሞክራሲያዊ መንገድ የተቋቋመ ነው” ያሉት መቼም ዲሞክራሲ እና ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ምን እንደሆን ለሳቸው ማስረዳት የሚያስፈልግ አይመስለኝም። ከሁሉም በላይ ችግሩን የሚያውቀው የችግሩ ሰለባ የሆነ ወይም የደረሰበት እና እየደረሰበት ያለው ሕዝብ ብቻ ነው። በመጀመሪያ ዲሞክራሲ እና ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ምንድን ነው ? ሕዝቦች መሪዎቻቸውን ነፃ እና ፍትሀዊ በሆነ መልኩ ወደ ስልጣን ማምጣት እና ማውረድ ሳይችሉ፤ ንቁ ተሳትፎ እንደ ዜጋ፣ፖለቲካ ተቋም እና እንድ ሲቪክ ማህበራት ሳይኖር፤ የሁሉም ዜጎች ሰብአዊ መብት የተጠበቀ ሳይሆን፤ የሕግ የበላይነት እና ሕግ ለሁሉም እኩል ሳይያገለግል ነው ስለነዚህ አሳቦች የሚነሳው? በእርግጥ እነዚህ ከላይ የተገለጹት በወረቀት ላይ እንጂ ትክክለኛ በገቢርም ይሁን በተግባር በከፊልም ይሁን በሙሉ በሀገሪቷ ታሪክም ታይቶም፣ ተሰምቶም አይታወቅም። አምባገነኑ የወያኔ መንግስት የተቀናቃኝ እጩዎች ላይ የተለያየ ምክንያት በማቅረብ ከእጩነት በማግለል፣ አፈና ፣ዛቻ እና እስር በማድረስ፣ ሰብአዊ እና ዲሞክራሲያዊ መብቶችን በማፈን፣ በሕግ እና በማዕቀብ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተወዳዳሪ እንዳይሆኑ በማድረግ፣ የብዙሀን መገናኛ በሞኖፖል በመያዝ እና ለግል የፖለቲካ ፕሮፓጋንዳ ብቻ በመጠቀም፣ ጠንካራ የፖለቲካ ፓርቲዎች እንዳይመዘገቡ እና እንዳይወዳደሩ በማድረግ፣ በጉቦ እና በሌሎች ጥቅማ ጥቅም በመደለል የገዢውን ፓርቲ ብቻ እንዲመርጡ በማድረግ፣ ገለልተኝ የምርጫ ቦርድ በሌለበት፣ መራጩን ሕዝብ ገዢውን መንግስት የማትመርጡ ከሆነ አገልግሎት ማግኝት አትችሉም በሚባልበት እና በሕይወት እና ንብረት ላይ ጉዳት እናደርሳለን ብሎ በሚስፈራሩበት፣በሚዛትበት አምባገነን ሀገር እነዚህን የመሳሰሉ የገዢው ፖለቲካ ፓርቲ ማጭበርበሪያ መንገዶች እያሉ እንዴት ነው ፍታሀዊ፣ግልፅ እና ሁሉንም ያሳተፈ ምርጫ ተካሄዶ በመሳሪያ ኃይል በሚያምን አምባገነን መንግስት ጋር ተወዳድሮ በሰላማዊ መንገድ መለወጥ የሚቻለው ?
ድል ለኦሮሞ ሕዝብ
ከልለው ኡርጋ

Monday, March 16, 2015

በአምባገነኖች ዛቻ እና ማስፈራሪያ የመብት ጥያቄ እና የነፃነት ትግል አይቆምም!


በምስራቅ አፍሪካ አቻ ያልተገኝላት ብቸኛዋ አምባገነን በንፁሀን ሕዝብ ላይ አፈና፣ እንግልት፣ ግድያ  እስር  ዛቻ እናማስፈራራት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየገዘፈ እና እየተበራከተ የመጣበት ወይም የተስፋፋበት አምባገነኖች እንደፈለጉ ያሻቸውንየሚፈፅሙባት ሀገር ኢትዮጵያ ናት። ሲፈልጉ ወገኖቻችንን በተናጠል ያፍናሉ፣ ያስራሉ፣ይገድላሉ። በሌላም ጊዜም በጅምላይጨፈጭፋሉ። ኢኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ስልጣኑን በበላይነት ይዘው እና ተቆጣጥረው የፈለጉትን እና ያሻቸውን ያደርጋሉ።የሀገራችንን ሀብት ከመሟጠጣቸውም በላይ የተወስኑትን የስርዕቱ አቀንቃኞች ለመጥቀም በሚሊዮን የሚቆጠረውን ጭቁኑንየኦሮሞ  አርሶ አደር ሕዝብ ከቀዬው ለማፈናቀል እና ማንነቱን ለማጥፋት ማቀድ እና ማሴር ከግብ ይደርሳል ብሎ ማሰብ ዘበትነው።
ሕዝብን ይዘልፋሉ፣ያስራሉ፣ይገርፋሉ፣ይገድላሉ - አምባገነኖች።
በአንድ ወቅት የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር ስርዓቱ በፈጠረው ምክንያት ስራ አጥ ወጣቱን ¨¨አደገኛ ቦዘኔ¨¨ በማለትበመሳደባቸው ውጤቱ ምን እንደነበረ በ97ቱ የምርጫ ወቅት በሚገባ አምባገነኖቹ አይተውታል። ዛሬ ደግሞ የአምባገነኖቹቁንጮ የህወሓት ሥራ አስፈፃሚ ኮሜቴ አባል እና የሀገሪቷ ጠቅላይ ሚኒስትር አማካሪ አቶ አባይ ፀሐዬ ¨¨ ልክ እናስገባቸዋለን!¨¨የሚለው ዛቻ ምን ሊያስከትል እንደሚችል ሳይገነዘቡት ቀርተው አይመስለኝም።  አቶ አባይ ፀሐዬ ከ40 ሚሊያን በላይየሚገመተውን የኦሮሞ ሕዝበ ከፊንፊኔ ማስተር ፕላን ጋር ተያየዞ የተናገሩት ንቀት ያዘለ ዛቻቸው የመጀመሪያው ገፈት ቀማሽአምባገነኖች እንደሆኑ ሳይውል ሳያድር የሚያዩት ጉዳይ ይሆናል። በኦሮሞ ሕዝብ ማንነት እና ህልውና ጉዳይ ላይ ለተሰነዘረውእና ለተቃጣው ዛቻ እና ማስፈራሪያ ምላሹ ምን ሊሆን እንደሚችል መገመት አያዳግትም። ዛሬ በአምባገነኖች ዛቻ እናማስፈራራት የሚበረከክ ትውልድ ሳይሆን ጨቋኞቻችንን የሚያንቀጠቅጥና ለሕዝብ ትልቅ ለውጥ የሚያመጡ ታላላቅ ጀግኞችብዙ ¨¨ ሞት አይፈሬ¨¨ ወጣት ትውልድ የተፈጠረበት ዘመን ነው።

በተለያየ ጊዜም ይህ የታየበት ሁኔታ አለ። የፊንፊኔን ማስተር ፕላን ጨምሮ ሰላማዊ በሆነ መንገድ በመቃወም ወጣቱቁርጠኝነቱን እና ጀግንነቱን አሳይቷል። ምንም እንኳን አምባገነኖች በግፍ ላይ ግፍ በወንጀል ላይ ወንጀል መደራረብ የለመዱቢሆንም የተጨቆነው ሕዝብ የግፍ አገዛዝ አይበቃም ወይ እያለ ያለበት ዘመን ነው። በማንነት እና በህልውና ላይ ለተቃጣውዛቻ እና ማስፈራሪያ ለአምባገነኖቹ ማፈሪያ እና ውድቀት እንጂ ለተበደለ፣ ለተከፋ፣ ለተጨቆነ፣ ለታፈነ እና ለተበዘበዘ ደግሞየበለጠ ለነፃነቱ ትግል የሚያነሳሳ ነው። ትውልዱ ያደረገው እና እያደረገው ያለው ተጋድሎ እና ፣ የከፈለው እና እየከፈለያለውን መስዋትነት ለመገመት አስቸጋሪ አይደለም። አሁንም የተቃጣብንን የማንነት ማጥፋት ዘመቻ ለመመከት ከምንጊዜምበጠነከረ መልኩ በተመሳሳይ የአምባገነኖቹ ግፍ እየደረሰበት ካሉ ሌሎች ሕዝቦች ጋር በጋራ በመሆን ለትግሉ ቁርጠኝነትያሳየበት ወቅት ነው።

በዚያች ሀገር ለመኖር የግድ የገዝው ፓርቲ አባል ወይም ደጋፊ መሆን ያስፈልጋል፤ ያልሆነ ግን በጥርጣሬ ይታያል። የአገር ሀብትአትመንዝሩ፣ መልካም አስተዳደር ይምጣ፣ የዲሞክራሲ እና የሰብዓዊ መብቶች ይከበሩ፣ ለህግ ተገዢ ሁኑ ብሎ የገዥውን ፓርቲበግልፅ የሚናገር ወይም የሚመክር ግለሰብም ሆነ ድርጅት ደግሞ ፀረ ሰላም፣ ፀረ ልማት፣ፀረ ሕዝብ፣ ፀረ ዲሞክራሲ የሚልታፔላ ይለጥፉለታል። በዚህም አያበቁም አፍነው ይገድላሉ ወይም በሐሰት ክስ ወደ ከርቸሌ ወይም ወደ ዘብጥያ ያወርዳሉ።

በዚያች ሀገር ሰላም እና ነፃነትን ለማምጣት እና ለመኖር የኦሮሞ ሕዝብ ከሌሎች ከተጨቆኑ እና በተመሳሳይ ያአምባገንኖች የግፍ አገዛዝ ያንገሸገሻቸው ብሔር  ብሔረሰብ እና ሕዝብ ከጎኑ አሰልፎ እና ተባብሮ አንድ ወጥ ትግል ታግሎ በመጀመሪያጨቆኙን እና አምባገነኑን ወያኔ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ጊዜ ማስወገድ ነው። አምባገነኑ የወያኔ መንግስት ከተወገደ በኋላለሁሉም የምትስማማ ሰብዓዊ፣ዲሞክራሲያዊ እና የሕግ የበላይነት የሚከበርበት ምቹ ሀገር መፍጠር ያስፈልጋል። ይህ የምሆነውልክ እንደ ኦሮሞ ሕዝብ የግፍ አገዛዝ ያንገሸገሻቸው ብሔር፣ ብሔረሰብ እና ሕዝቦች ከኦሮሞ ሕዝብ ጎን በመቆም መታገልሲችሉ ብቻ ነው።

Tuesday, February 10, 2015

ከዚህ በላይ ዉርደት የለም – የወያኔ ሴራ ከነፃነት ትግሉ አያግደንም!


ከከልለው ኡርጋ*
ከዚህ በላይ ዉርደት የለም
ሁሉም የእግዚሀብሔር ፍጥረቶች – ሰዉ እና እንሰሳት ጭምሮ – ምንም እንኳን ዓይነት እና ደረጃዉ የተለያየ ቢሆንም፣ መብት አላቸው። በ21ኛው ክፍለ ዘመን፣ አደጉ እና ሰለጠኑ የምንላቸው የዓለማችን ሀገሮች፣ የእንሰሳት መብት ከሰው ልጅ መብት ባልተናነሰ ሁኔታ የሚከበርበት ደረጃ ላይ ተደርሶል። የነሱን መብት መጠበቅም ልክ እንደ አንድ የእድገት ደረጃ መቆጠር ከጀመረ ውሎ አድሮል። እነሱም ልክ እንደ አንደ ሰው ፍላጎት እና ስሜት አሏቸው ለምሳሌ ያህልም:- የህመም፣ የደስታ፣ የፍራቻ፣ የብቸኝነት፣ የስቃይ እና የእናት ፍቅር የመሳሰሉት ናችው። ለዚህም ነው ፍላጎታቸውን እና ስሜታቸውን የሚቃረን ተግባር መፈፀም የለበትም፣ የሚሉ አያሌ የእንሰሳት መብት ተሞጋቾች የሚቃወሙት እና የሚታገሉት። መሀተመ ጋንዲ በአንድ ወቅት “የአንድ ሕዝብ ታላቅነት የሚለካው ወይም የሚመዘነው ወይም የሚዳኝው፣ ለእንሰሳት በሚሰጡት እንክብካቤ ነው ያሉት።”
ዛሬ ግን፣ ምስኪኑንና ለፍቶ-አደር የኦሮሞ ገበሬና ለነፃነት፣ ለእኩልነት እና ለፍትህ ብሎ የሚታገለውን እና ለአምባገነኑ የወያኔ መንግስት አልገዛም ያለውን ኦሮሞ፣ ሰባዊ ከሆነ የፍጡር ደረጃ አወረዱት። ዛሬ ዓለም ለእንሰሳት ከምትሰጠው ክብር በታች አውርደውት፣ ልክ እንዳልባሌ ቁስ/ነገር ቆጠሩት። ሰውን የሚያክል ክቡር ፍጡርን በአሰቃቂ ሁኔታ ከገደሉ በኃላ፣ መሬት ለመሬት እየጎተቱ በአደባባይ መስቀላቸው፣ ያቺ ሀገር መንግስት-አልባና በተደራጁ የሽፍቶች ቡድን የምትገዛ መሆኖን ማሳያ ነው።
Oromo in Salale Murdered Dragged and Displayed 2015 2
እነሱ ብቻ በተቆጣጠሩት የመገናኛ ብዙሀን፣ የራሳቸውን የሽፍታነት ተግባር፣ ለነጻነት ታጋዩ ምስኪን ገበሬ ይለጥፉለታል። “አሽባሪ፣” “ጠባብ፣” “ሽፍታ፣” “ገንጣይ፣” “አስገንጣይ፣” “ጎጠኛ” ወዘተ … ይሉታል። ደርግም አኮ ‘ፀረ-ህዝብ፣’ ‘ፀረ-አብዮት’ አያለ ነበር እኮ፣ ሕዝብ ሲፈጅ የነበረው። እነዚህም በተመሳሳዩ፣ የተለያየ ታርጋ እየለጠፉ ሕዝቡን ጨረሱት። ታድያ እንዴት አንድ ጭብጥ ነቀዝ ወያኔን ማስወገድ አቅቶን፣ እንዲህ ዓይነት ጭካኔ የተሞላበት ኢ-ሰባዊ የሆነ ድርጊት እና የሥም ማጥፋት ዘመቻ በሕዝባችን ላይ እስከ-መቼ ሲፈፅመ ይኖራሉ? ነቀዝያልኩት ለመሳደብ ፈልጌም አይደለም፣ ስድብ የኦሮሞ ባህልም አይደለምና። ቃሉን የተጠቀምኩት የወያኔን እና የነቀዝን ተመሳሳይነት እና አንድነት ለማሳየት ነው። ሁለቱም ውስጥ ውስጡን እየበሉ ባዶ የሚያስቀሩ ተዋስያን ስለሆኑ ነው። በመሀከላችን የገቡትን እነዚን ተዋሲያን፣ በመረባረብ ለአንዴ እና ለመጨረሻ ግዜ ማስወገድ ካልቻልን፣ በታሪክ ተወቃሽ ከመሆን አናመልጥም – ሌላም አካል ሊያስወግድልን አይመጣም። “Surre jilbaa irraan dhumtee abbaatu warranata degaa ijjollummaan dhuftee abbaatu tattafata” ይባላል።
ተማሪውን፣ ገበሬውን፣ ሰራተኛውን – ከሕፃን እስከ አዋቂ – ገደሉ፣ አሰሩ፣ አፈናቀሉ፣ አሰደዱ፤ የምንመካበትን የተፈጥሮ ሀብት መዘበሩ፣ ትላልቅ መሬቶቻችን ወሰዱ፣ ወንዞቻችንን መረዙ። ከዚህም አልፈዉ፣ የምስኪኑን ገብሬ ሬሣ በራሱ ቄዬ ላይ፣ በወገኖቹ ፊት፣ መሬት ለመሬት ጎተቱ፣ እጅ እና እግሩን ጠፍንገዉ ሰቀሉ – ከዚህ በላይ ለኦሮሞ ሕዝብ ሞት ምን አለ? ከዚህ በላይ፣ ወርደት ከወዴት ይመጣል?
የወያኔ ሴራ ከነፃነት ትግሉ አያግደንም!
የኦሮሞ ሕዝብ በዚያች ሀገር ላይ በብዛት ግንባር ቀደም ነው። የኦሮሞ ሕዝብ፣ ከሌሎች ከተጨቆኑ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ጋር በመሆን፣ በዚያች ሀገር ላይ ነፃነት ለማምጣት ከፍተኛ ሚና ሊጭወት ይችላል። ሕዝብ ደግሞ በየትኛውም ዘርፍ ከፍተኛ ሚና የሚጫወት አካል ነው። ያለ ሕዝብ ተሳትፎ ሁለንተናዊ እድገት እና ነፃነት የማይታሰብ ነው። በተለያየ ግዜም ሕዝብ፣ አምባገነን መንግስት-ተብየው አካል ጋር እንዳሆነ አሳይቶል፤ ወያኔም፣ ሕዝብ አልባ አንደሆነ ይታወቃል። እየደረሰብን ካለው ውርደት ለመዉጣት አና ነፃነታችን ለመጎናፀፍ፣ እያንዳንዳችን ባለን አቅም እና ችሎታ የምናበረክተው አስተዋፆ፣ ለትግሉ አንድ ደረጃ መድረስና ለነፃነታችን እውን መሆን ወሳኝነት አለው። ይህ በሕዝባችን ላይ እየደረሰ ያለውን አሰቃቂ ድርጊት የመታገል፣ የሁላችንም ግዴታ ነዉ።
ድል ለኦሮሞ ሕዝብ!
ከልለው ኡርጋ:- kiyu297@gmail.com

Thursday, January 15, 2015

Calling for Demonstration in Vestnes, Norway, Against the Human Rights Violations Committed against the Oromo People by Ethiopian Government


Oromos who live in Vestnes and its surrounding in Norway have scheduled to hold a peaceful demonstration on Friday, January 16, 2015, at 13:00-15:00 against the Ethiopian dictatorial regime’s human rights violations against the Oromo people.
The objectives of the demonstration are:-
– To call on the world pressure the Ethiopian government to release all Oromo political prisoners
– To condemn the brutal killings, arrests, tortures, displacements undertaken by the Ethiopian regime on the Oromos people
– To call on donors to stop their support for the Ethiopian dictator regime
We welcome all Oromo and Friends of Oromo will join this demonstration
For more information, call: 40988462 or e-mail: kiyu29@gmail.com
Demo Norway Jan. 12 2015 Oromo

Monday, January 12, 2015

Norwegian Newspaper’s Coverage of the Crimes Committed Against Innocent Oromo by the TPLF/Tigrean Govt


Posted: Amajjii/January 9, 2015 · Finfinne Tribune | Gadaa.com | Comments (4)
Below is an article in a Norwegian newspaper covering the human rights crimes committed against innocent Oromo by the TPLF/Tigrean government. The scanned version of the article (and the text format of the article) are also presented below (language: Norwegian).
NorwegianNewspaperArticle20152
Scanned version:
NorwegianNewspaperArticle2015
Full Text:
————————
Fordi jeg er oromo
Oromoere den største etniske urfolkegruppen i Øst-Afrika med en befolkning på rundt 40 millioner i området fra Etiopia til Kenya og deler av Somalia og Egypt. Oromoere er Etiopias største etniske gruppe, og deres språk er den fjerde mest talte i Afrika (etter arabisk, hausa, og swahili). Oromo snakkes over et geografisk stort område. De andre navnene på språket inkluderer afaan oromo, oromiffa og oromo. Men språket og dets brukere utsettes for i marginalisering og diskriminering av den etiopiske regjeringen.
Oromoerne i Etiopia har blitt kuet av de etiopiske herskere siden forrige kvartal av det 19. århundre. Oromo ble da utestengt for bruk i undervisning, massemedia og det offentlige liv. Afaan oromo ble forbudt først under keiser Haile Selassies regime. Den gang ble oromotalende privat og offentlig latterliggjort. Regjeringen gjorde alt i sin makt for å sikre dominans av abyssiner-språk og -kulturer på bekostning av oromo. Dette fortsatte senere under kommunistregimet som fulgte etter keiserens fall. I 1992 ble forbudet opphevet, og språket brukes i Oromia-områder med visse restriksjoner.
Alle de påfølgende etiopiske regimer, inkludert dagens, har drevet bevisste og systematiske kampanjer av feilinformasjon om oromoere og deres språk og kultur for å opprettholde undertrykkelsen av folkegruppen.
Hvorfor har de etiopiske herskere undertrykt Oromo?
Det tigrinja-ledede regimet har i hovedsak valgt seg ut oromoere grunn av deres økonomiske ressurser og politiske motstand. Oromia-støttegruppen uttaler: “Fordi Oromo spenner over Etiopias rikeste områder og utgjør halvparten av befolkningen i Etiopia, blir de sett på som den største trusselen mot den nåværende tigrinja-ledede regjeringen. I ettertid har flere Oromo-organisasjoner, inkludert Oromo Relief Association, blitt nedlagt og undertrykt av regjeringen. Den hyppigst anvendte begrunnelsen for å anholde oromoere er at de er mistenkt for å støtte OLF.”
Human Right Watch, Amnesty International og andre internasjonale organisasjoner retter jevnlig søkelys mot statens hensynsløse forfølgelse av oromoere, basert utelukkende på deres oppfattede opposisjon til regjeringen. Det nevnes hvordan oromoere stadig utsettes for vilkårlig arrest, langvarig fengsling uten rettssak, tvungen forsvinning, gjentatt tortur og ulovlige statlige drap som eksempler på regjeringens uopphørlige forsøk på å knuse dissens.
“Den etiopiske regjeringens ubøyelige aksjon mot reell eller innbilt dissens blant oromoere er sweeping in its scale og ofte sjokkerende i sin brutalitet,” sa Clair Beston, Amnesty Internationals Etiopia-forsker. “Dette er tydeligvis gjort for å advare, kontrollere eller bringe til taushet alle tegn på politisk ulydighet i regionen.” Ifølge rapporter fra Amnesty International har 5000 etniske oromoere blitt arrestert mellom 2011 og 2014 basert på deres faktiske eller mistenkte fredelige opposisjon til regjeringen.
Disse inkluderer fredelige demonstranter, studenter, medlemmer av opposisjonspolitiske partier og mennesker som gir uttrykk for sin oromo-kulturarv. I tillegg til disse blir folk fra alle samfunnslag, som bønder, lærere, helsepersonell, tjenestemenn, sangere, forretningsfolk og utallige andre jevnlig arrestert i Oromia basert kun på mistanke om at de ikke støtter regjeringen. Mange er anklaget for å ha ”oppildnet andre mot regjeringen”. Familiemedlemmer av mistenkte har også vært forfulgt kun basert på mistanke om at de deler et familiemedlems syn eller har arvet sine meninger, eller de er arrestert i stedet for deres savnede slektning.
Mange av de arresterte har sittet fengslet uten grunn i måneder eller år og blitt utsatt for gjentatt tortur. I hele regionen er hundrevis av mennesker arrestert i uoffisiell forvaring i militærleire. Mange blir nektet kontakt med advokater og familiemedlemmer. Dusinvis av de faktiske eller mistenkte dissentere har blitt drept. Majoriteten av dem er anklaget for å støtte Oromo Liberation Front (OLF), den væpnede gruppen i regionen.
Under Tigrinyan People’s Liberation Fronts brutale styre har rettssaler vært viktige arenaer for undertrykkelse. Siden TPLF tok makten i 1991 har mennesker blitt myrdet, torturert og uskyldig fengslet under grunnløse og falske, fabrikerte anklager om at de støtter Oromo Liberation Front.
Kilder: Amnesty Internationals rapport publisert 28. oktober 2014
Oromia støtte-gruppe
BBC NEWS 28. oktober 2014
UCLA Language Materials Project
Av Kelilew Urga